Category Uncategorized

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት በ23ኛ መደበኛ ስብሰባው የክልሉ የ2018 በጀት 53.2 ቢሊዮን እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ   

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት 23ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት በአርባ ምንጭ ከተማ በማካሄድ በክልሉ መንግስት የ2018 የበጀት ዓመት የበጀት ዕቅድ ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ በዚሁ የክልሉን መንግስት የ2018 በጀት ዓመት የበጀት ዕቅድ በተመለከተ…