“በውስጥ ባንዳዎች እና በውጪ ባዳዎች ያጣነውን የወደብ ባለቤትነት በማስመለስ ዳግመኛ የአድዋ አርበኞች መሆን ይገባናል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት ለክልሉ የፖሊስ አመራሮች እና አባላት ከጂኦ ስትራቴጂ ኩስምና ወደ ታደሰ ቁመና በሚል ሀሳብ የሚሰጥ ስልጠና ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካህዷል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ ትላንት በዓለም ደረጃ የስልጣኔ ባለቤት፣ በጂኦ ስትራቴጂ…









