ፖሊስ የሕገመንግስታዊ ሥርዓቱ ዋልታና የዜጎች ደህንነት ዋስትና ብቻ ሳይሆን ወሳኝ የልማት ኃይል ነው- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የደቡብ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2ኛ ዙር ያሰለጠናቸው 594 የፖሊስ መኮንኖችን በምዕራብ አባያ ጊዜያዊ የፖሊስ ማስለጠኛ አስመርቋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ የክልሉ መንግስት ክልሉን የሰላም፤ የመቻቻልና የብልጽግና ተምሳሌት የማድረግ ራዕይ ሰንቆ፤ ለሰላምና ፀጥታው ዘርፍ ቅድሚያ ትኩረት…









