“የስንዴ ነዶን በመምረጥ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ለማሻገር የተጀመሩ ሁለንተናዊ ልማቶች ማስቀጠል ይገባል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና ጋሞ ዞንን ወክለው ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለክልል ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎችን የሚያስተዋውቅ የድጋፍ ሰልፍ በአርባ ምንጭ ከተማ በድምቀት ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት ርዕሰ መስተዳድሩ፡-…









