ለከተሞች ቀጣይነት ያለው ዕድገት ዘመናዊ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት፤ ጠንካራ ገቢ እና ንቁ የህብረተሰብ ተሳትፎን ማዕከል በማድረግ የተጀመሩ ስራዎችን ማጠናከርና ማስፋት ይገባል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የቦዲቲ ከተማን የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ዲጂታላይዝ በማድረግ ማዘመን የሚያስችል የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥ በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንደ ሀገር ባለፉት የለውጥ አመታት ለከተሞች ዕድገትና ልማት በተሰጠው ልዩ ትኩረት፤ በሀገራችን የከተሞች ዕድገት ታሪክ አዲስ ምዕራፍ…









