“ብልፅግና ውስብስብ ችግሮች እና ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር በሁሉም ዘርፍ ተጨባጭ ውጤቶችን ማስመዝገብ ችሏል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጅግጅጋ ከተማ ተገኝተው “የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ህዝባዊ ውይይት አድርገዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ለዚሁ…








