ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ዓመታዊ የግብር መክፈያ ወቅትን በማስመልከት መልዕክት አስተላለፉ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ዓመታዊ የግብር መክፈያ ወቅትን በማስመልከት መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፥ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- “የክልሉ መንግስት ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሀብት ፍትሀዊ ገቢን በአግባቡ በመሰብሰብ የክልሉን ህዝብ አዳጊ የልማት ጥያቄዎች በራስ አቅም በብቃት በመመለስ ፍትሀዊ ተጠቃሚነቱን ከማረጋገጥ ባሻገር፤ ለክልላዊና…









