“ብልፅግና የሀገር ከፍታንና የሕዝብ ተጠቃሚነትን አስቀድሞ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ለማሻገር በመትጋት ላይ ይገኛል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫን በማስመልከት የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዞናዊ ማጠቃለያ እና ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በክልሉ በጋሞ ዞን፤ በአርባ ምንጭ ከተማ በታላቅ ህዝባዊ ተሳትፎ ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመርሃ ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት፡- 7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ…









