ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ቋሚ የመኖሪያ ቤት ግንባታ በይፋ አስጀመሩ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን፤ ገዜ ጎፋ ወረዳ በከንቾ ሻቻ ጎዝድ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች፤ ቋሚ የመኖሪያ ቤት ግንባታ በዛሬው የጳጉሜ 1 የመሻገር ቀን በዞኑ በቡርዳ ቀበሌ ተገኝተው በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ለአደጋው ተጎጂዎች የመኖሪያ…