
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በማስመልከት መልዕክት አስተላለፉ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፤ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በማስመልከት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል፤ የኅብረ-ብሔራዊት ኢትዮጵያን ብዝኃነት በማክበር፤ የሕዝቦች ትስስርን በማጠናከር፤ የአብሮነትና የወንድማማችነት እሴቶችን በማጎልበት…






