
“እኛ ኢትዮጵያዊያን ከተባበርንና ከተደጋገፍን የማንሻገረው ችግር አለመኖሩን በጎፋ ዞን ተከስቶ የነበረው የተፈጥሮ አደጋን ተከትሎ የተደረገው የተቀናጀ ርብርብና የተገኘው ውጤት ማሳያ ነው” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ያስገነባቸውን 296 መኖሪያ ቤቶች በዛሬው ዕለት ለተጎጂዎች አስረክበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በርክክብ መረሃ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ማህበሩ አደጋው…







