News

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው፡- በክልሉ መንግስት የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የስራ አፈፃፀምና በቀጣይ የ2019 በጀት ቀመር የዝግጅት ሂደት ላይ፣ አዋጆችን መርምሮ ማፅደቅ እንዲሁም ሌሎች የካቢኔ ውሳኔ በሚሹ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ወሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ታሪካዊው ሀገራዊ ምክክር በማስመልከት መልዕክት አስተላልፈዋል  

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በነገው ዕለት የሚጀመረውን ታሪካዊ ሀገራዊ ምክክር በማስመልከት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ በአግባቡ ልንጠቀምበት በሚገባ፤ በታሪካዊውና ሁሉን አሸናፊ በሚያደርግ ታላቁ ሀገራዊ ምክክር ዋዘማ ላይ እንገኛለን፡፡ ሀገራዊ ምክክሩ በረዥሙ የሀገረ-መንግስት…

የክልሉ አደጋ ስጋት ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመምከር ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

በርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሰብሳቢነት የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመምከር  ቀጣይ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። ምክር ቤቱ  ወቅታዊ የቅድመ ማስጠንቀቂያ መረጃዎች፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ከማስጠበቅ አኳያ በአደጋ ስጋት ስራ አመራር በተሰሩ ስራዎች እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ለአደጋ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ዓመታዊ የግብር መክፈያ ወቅትን በማስመልከት መልዕክት አስተላለፉ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ዓመታዊ የግብር መክፈያ ወቅትን በማስመልከት መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፥ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- “የክልሉ መንግስት ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሀብት ፍትሀዊ ገቢን በአግባቡ በመሰብሰብ የክልሉን ህዝብ አዳጊ የልማት ጥያቄዎች በራስ አቅም በብቃት በመመለስ ፍትሀዊ ተጠቃሚነቱን ከማረጋገጥ ባሻገር፤ ለክልላዊና…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው የክልሉ ቤተ-መንግሥት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ   

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ በወላይታ ሶዶ ማዕከል ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው በክልሉ ቤተ-መንግሥት ቅጥር ግቢ አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር በቅጥር ግቢው የአረንጓዴ ልማት ስራ አስጀምረዋል፡፡ የክልሉ መንግስት ለክልሉ የተቋማት ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች በሰጠው ልዩ ትኩረት ግንባታቸው በፍጥነት በመከናነው ላይ ከሚገኙ…

“የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ፍትሃዊነትንና ተጠያቂነትን የሚያሰፍን፣ ከንክኪ የፀዳ በመሆኑ ቀልጣፋ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር የስራ ውጤታማነትን የሚያሳድግ ነው”  ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በአርባ ምንጭ ከተማ የተገነባውን የክልሉን 2ኛ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከል በይፋ መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ማዕከሉ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫን እጅግ ሰላማዊ፥ ነፃ፥ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በስኬት ባጠናቀቅንበት…

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት በ30ኛ መደበኛ ጉባኤው በቀጣይ 30 ቀናት እቅድ ስራዎች ዙሪያ በመምከር አቅጣጫ አስቀመጠ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በበይነ መረብ ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ጉባኤው ከምርጫ ማግስት ባለው የአንድ ወር የቅድመ መንግስት ምስረታ ወቅት በሚከናወኑ የቀጣይ የአንድ ወር ስራዎች ዕቅድ ዙሪያ በመምከር ቀጣይ አቅጣጫን አስቀምጧል፡፡  በጉባኤው የክልሉን መንግስት የ2018 ያለፉ አስር ወራት…

ኢትዮጵያ በታሪክ ሰሪ ልጆቿ ዳግም አሸንፋለች!

በትላንትናው ዕለት የተካሄደዉ ታሪካዊው የ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት እጅግ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ዴሞክራሲያዊ ሂደቱን ጠብቆ በስኬት በመጠናቀቁ የተሰማኝን ልባዊ ደስታ ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡ መላው የክልላችን ሕዝቦች በቅድመ ምርጫው፣  በምርጫው እንዲሁም በድህረ ምርጫ ወቅት ለሀገራችን መፃይ ብሩህ ተስፋ ቀናኢ…