
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን የሱማሞ አየር ማረፊያ የግንባታ ፕሮጀክት ያለበትን ደረጃ ምልከታ አደረጉ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጨምሮ በከተማው አቅራቢያ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የሱማሞ አየር ማረፊያ የግንባታ ሂደት ያለበትን ደረጃ ምልከታ አድርገዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመስክ ምልከታቸው ወቅት በግንባታው ዙሪያ ያሉ ችግሮችን በመገምገም ስራው በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ…







