ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ህብረት የሰላም ሜዳልያ እና ልዩ ዕውቅና ተሰጣቸው

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት 5ኛው ሀገር አቀፍ የኃይማኖት ተቋማት የሰላም ጉባኤ የሰላም፤ የመቻቻልና የብዝኃነት ተምሳሌት በሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በሰላም ሰገነቷ በውብቷ አርባ ምንጭ ከተማ በታላቅ ህዝባዊ ተሳትፎ በድምቀት ተካሂዷል፡፡ ”ኃይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነት እና ለአብሮነት” በሚል መሪ ሃሳብ የተካሄደው…









