Eden Nigussie

Eden Nigussie

በበጀት ዓመቱ በትምህርት እና በጤናው ዘርፍ የማህበራዊ ልማት ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገብ ተችሏል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በበጀት ዓመቱ አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርታቸው፤ በማህበራዊ ልማት ዘርፍ በተለይም በትምህርት እና በጤናው ዘርፍ የተመዘገቡ እምርታዊ ውጤቶች በዝርዝር አመላክተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በሪፖርታቸው፤ በትምህርት ዘርፍ በተጠናቀቀው የ2018 የበጀት ዓመት፤ በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ መላዉን ህብረተሰብ በማሳተፍ የት/ቤቶችን ደረጃ…

በክልሉ ሀገራዊው የገጠር ኮሪደር ልማት ኢኒሼቲቭ የአርሶና አርብቶ አደሩን የኑሮ ዘይቤ ለማዘመንና ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ታልሞ በመተግበር ላይ ይገኛል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ሕዝብ ምክር ቤት 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን መንግስት የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት፤ በበጀት ዓመቱ የገጠሩን ህብረተሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከተከናወነ ተግባራት የገጠር ኮሪደር ልማት ወደ ትግበራ መግባቱ ተጠቃሽ መሆኑን ገልፀዋል፡፡   ርዕሰ…

በክልሉ በ 2018 የበጀት ዓመት ለ 214 ሺ 656 ዜጎች ቋሚ የስራ ዕድል መፍጠር ተችሏል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ምክር ቤት፣ 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት፣ 7ተኛ መደበኛ ጉባኤ ባቀረቡት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት፤ የክልሉ መንግስት ከስራ ዕድል ፈጠራ አኳያ በተለይ የወጣቱን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ለክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን ገልፀዋል፡፡ በክልሉ…

በክልሉ ከተሞች የኢኮኖሚያዊ ዕድገት፤ የማህበራዊ ሽግግር ማዕከላትና የብልጽግና መሠረት እንዲሆኑ ለማስቻል በተሰሩ ስራዎች ውጤት ተመዝግቧል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ  

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ሕዝብ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን መንግስት የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት፤ በበጀት ዓመቱ በክልሉ በከተሞች ልማት እና በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የተገኙ አመርቂ ውጤቶች…

በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት ከ32 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ በመሰብሰብ አመርቂ ውጤት ተገኘቷል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ሕዝብ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን መንግስት የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ ርዕስ መስተዳድሩ በሪፖርታቸው በትኩረት ከዳሰሱዋቸው ተግባራት መካከል፤ በክልሉ የፊስካል ፖሊስ ረገድ በገቢ አሰባሰብና…

በቱሪዝም ዘርፍ ያለውን እምቅ አቅም በመጠቀም በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ ለክልሉ ሕዝብ ምክር ቤት 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ባቀረቡት የክልሉ መንግስት የ2018 አጠቃላይ ስራ አፈጻጸም ሪፖርት፡- በክልሉ በቱሪዝም ዘርፍ ካለው እምቅ አቅም አንጻር የክልሉ መንግስት ባለፉት ዓመታት የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ በትኩረት ሲሰራ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመትም…

በ2018 በጀት ዓመት የብዝኃ ዘርፍ የኢኮኖሚ ሪፎርሙ የፈጠራቸው ዕድሉችን በመጠቀም በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዕድገት ዘርፎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ሕዝብ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን መንግስት የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ሪፖርታቸው በተለይ በኢኮኖሚ የዕድገት ዘርፎች በግብርና፤ በንግድና በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ፤…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን መንግስት የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ    

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የክልሉ ሕዝብ ምክር ቤት፤ 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን በአርባምንጭ ከተማ በማካሄድ ላይ ሲሆን፤ ክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉን መንግስት የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡…

የክልሉ መንግስት ለዞን አስተዳደር እርከኖች እና ለሪጅዮ ፖሊስ ከተሞች ለ2019 በጀት አመት 70.6 ቢሊዮን ብር እንዲመደብ ውሳኔ አሳለፈ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ መንግስት የ2019 በጀት ዙሪያ ከዞን አስተዳደር አመራሮች እና ከሪጅዮ ፖሊስ ከተሞች ከንቲባዎች ጋር በአርባምንጭ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ የክልሉ መንግስት የ2019 በጀት ዓመት የበጀት ድልድል፤ የክልሉን ሕዝብ አዳጊ የልማት ጥያቄዎችና የመልማት ፍላጎቶች ይበልጥ በቅርበት…

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት በ32ኛ መደበኛ ስብሰባው የክልሉ መንግስት የ2019 በጀት 85.8 ቢሊዮን እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በክልሉ መንግስት የ2019 በጀት አመት የበጀት ዕቅድ ላይ በዝርዝር በመወያየት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ በዚሁ ስብሰባው የክልሉን መንግስት የ2019 በጀት ዓመት የበጀት ዕቅድ፡- በክልሉ መሪ የልማት ዕቅድ ላይ…