ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን አዲስ የአመራር ምደባ እና ሽግሽግ በማድረግ ሰጥተዋል፡፡

በዚህም መሠረት በክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ ከጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የተሰጡ ሹመቶች፡-

1)  አቶ አቤኔዘር ተረፈ –  የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ  

2)  ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን – የንግድ እና ኢንዳስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ

3)  አቶ ሰብስቤ ቡናቤ – የመሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ

4)  ወ/ሮ ወይኒቱ መልኩ – የቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ

5)  አቶ ተወልደ ተስፋዬ – የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ

6)  አቶ ሙሉቀን ታደሰ –  የፍትህ ቢሮ ኃላፊ

7)  ወ/ሮ ካሴች ኤልያስ – የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

8)  አቶ አብዮት ደምሴ   – የትምህርት ቢሮ ኃላፊ

9)  ዶ/ር ቦጋለ ቦሼ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ

10)  አቶ ኦላዶ ኦሌ – የባህልና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ

11)  አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ – የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ

ከላይ ከተጠቀሱት የክልሉ የካቢኔዎች ውጪ፤ አዲስ የአመራር ምደባም ሆነ ሽግሽግ ያልተደረገባቸው የካቢኔ አቤላት ባሉበት አገልግሎታቸውን የሚቀጥሉ መሆኑም ታውቋል፡፡

በተጨማሪም ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ለሚገኙ ሌሎች የአስፈጻሚ እና ተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።

Leave a Reply