
የክልሉ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው ቀሪ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው ቀሪ አጀንዳዎች ላይ በመምከር የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ አስቀድሞ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉ ይታወሳል። ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለትም በቀሪ የ22ኛ…







