
“ፖሊስ የዘጎችን ሰላም ከመጠበቅ አልፎም የክልሉን ልማት እና ዕድገት ለማፋጠን ከፍተኛ ሚና ያለው ወሳኝ ሃይል ነው” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በ1ኛ ዙር ያሰለጠናቸው 662 ምልምል ኮንስታብል ፖሊሶች በምዕራብ አባያ ጊዜያዊ ፖሊስ ማስለጠኛ አስመርቋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ባስተላለፉት መልዕክት በክልላችን ታሪክ የመጀመሪያ ፖሊስ አባላትን በማስመርቅ ክልሉን የሰላም ተምሳሌት ለማድረግ የጀመርነውን ጥረት ማጠናከር…







