ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የዲላ ቡሌ ሀሮ ዋጩ መንገድ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆን በሚችልበት አግባብ ዙሪያ መከሩ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን ይፋዊ የስራ ቆይታ ያደረጉት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤ በቆይታቸው በዞኑ በመሰራት ላይ ያለውን የዲላ ቡሌ ሀሮ ዋጩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመጎብኘት መንገዱ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆን በሚችልበት አግባብ ዙርያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በዲላ…









