ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ጨንቻ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኙ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን፤ ጨንቻ ወረዳ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ፤ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለይፋዊ የስራ ጉብኝቱ ጨንቻ ከተማ ሲደርሱ፤ በአካባቢው ነዋሪዎች እና በወረዳው አስተዳደር እጅግ ደማቅ የሆነ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በጨንቻ…