በግብርና ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ይገባል፦ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ የስራ ጉብኝት በማድረግ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለዚሁ የስራ ጉብኝት ዳራማሎ ሲደርሱ በአካባቢው ህብረተሰብ እና በወረዳው አስተዳደር ደማቅ የሆነ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዳራማሎ ቆይታቸው በተለይ የሉና…