Israel

Israel

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ2ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

(ዎላይታ ሶዶ መስከረም 25/2016 ዓ.ም ) መስተዳድር ምክር ቤቱ በትላንትናው እለት ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ስብሰባው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ማቋቋሚያ ደንብ፣ የክልሉ ፀጥታ ምክር ቤት ለማቋቋም ለማደራጀትና የአሰራር ስርዓት ለመወሰን የወጣ ደንብ እና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

“አዲስ ዕሳቤ ፣ በአዲስ ክልል ወደ አዲስ ምዕራፍ” በሚል መሪ ቃል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት አጠቃላይ የክልል አመራር መድረክ በዎላይታ ሶዶ ተካሄደ

(ዎላይታ ሶዶ፣ መስከረም 24/2016 ዓም )በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ የታሪክ ተወዳሽ እንዲንሆን ያለንን የተፈጥሮ ፀጋ ካለን ውስን ሀብት ጋር በማጣመር የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ተግተን መስራት ይኖርብናል አሉ። በዚህ የታሪክ አጋጣሚ ክልሉን…

ምቹና ተስማሚ ክልል እውን ለማድረግ ኃላፊነታችንን እንወጣ!

ተነጣጥሎ ከመኖር፣ከጥላቻ፣ ቂምና ቁርሾ አትራፊ መሆንና ማደግ ይቅርና ባሌበት መቀጠል አይቻልም። በሁሉም መስኮች ትብብርና አብሮነት የማይታዩ ከሆነ መልክና ውበታችን መታየት አይችልም። አንዳችን ለሌላችን አስፋለጊ እንደሆንን ከተረዳዳን የጋራ ልማትና እድገት እናረጋግጣለን፡፡ እስካሁን ባሳለፍነው የአብሮነት ጊዜ ብዙዎቹ ማህበራዊ ግንኙነቶቻችን፤ ወጎቻችን እና ልማዶቻችን…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ ከአማካሪዎቻቸው ጋር የሥራ ስምሪትን በተመለከተ ውይይት አካሄዱ

(ዎላይታ ሶዶ ፦ መስከረም 22/2016 ዓ/ም) ትልቅ እድል አግኝቶናል፡፡ ይህ ታላቅ ህዝብ አደራም ጥሎብናል ፡፡ በመሆኑም በሚፈለገው መጠን ከሰራን ዕድሉ የታሪክ ተወዳሽ የሚያደርገን ሲሆን በተቃራኒው በአግባቡ ካልተጠቀምን የታሪክ ተወቃሽ መሆናችን የማይቀር ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ነገር ግን ምቾታችንን ጥለን፤ ያለንን…