ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ( ዶ/ር) በጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ በሰላምበር ከተማ የስራ ጉብኝት አድርገዋል

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ( ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን እያደረጉ ባሉት የስራ ጉብኝት ወደ ቁጫ ወረዳ በመጓዝ በሰላምበር ከተማ የስራ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዚሁ የስራ ጉብኝት ሰላምበር ሲደርሱ በመላው የወረዳው ህዝብ እጅግ ደማቅ የሆነ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡…









