የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ለ9 መቶ 90 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ9 መቶ 90 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ፤ የክልሉ መንግስት የይቅርታ አዋጁን መስፈርት ላሟሉ 9 መቶ 90 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቀዋል፡፡ ርዕሰ…