የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የቀረቡለትን የተለያዩ ሹመቶች በማፅደቅ በስኬት ተጠናቋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የቀረቡለትን የተለያዩ ሹመቶችን መርምሮ አጽድቋል። በዚህ መሰረት:- 1ኛ.ዶ/ር አበባየሁ ታደሰ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ቢሮ ኃላፊ 2ኛ.አቶ ተፈሪ አባተ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…









