ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው፡- ብርሃነ ትንሣኤውን ስናከብር ከመጓተት ይልቅ አብሮ መቆምን፤ ከመገፋፋት ይልቅ ትብብርን፤ ከመለያየት ይልቅ ህብረትና አንድነትን ይበልጥ አጠናክረን፤ ፈተናዎችን በፅናት በመሻገር ለክልላዊና…