ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ ጋር ተወያዩ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ ጋር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ አምባሳደሩ እና ቡድናቸው ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለይፋዊ የስራ ጉዳይ በመምጣታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀው ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ኢትዮጵያ እና ቻይና ከግማሽ…