አመራሩ የተጣለበትን ከፍተኛ ኃላፊነትና ከህዝብ የተቀበለውን አደራ በአግባቡ በመወጣት ሁለንተናዊ ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ የተቀናጀ ርብርብ ሊያደርግ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎችን ማዕከል አድርጎ በተዘጋጀው፤ ክልል አቀፍ የቀጣይ 90 ቀናት የመንግስትና የፓርቲ ሥራዎች ዕቅድ ላይ ያተኮረ የአመራር የዉይይት መድረክ ተገኝተው መልዕክት ማስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው፡- አመራሩ በጉባኤው የተቀበለውን ታላቅ የህዝብ አደራና…









