
ተባብረን በጋራ ተግተን ከሰራን የሚያቅተን ነገር አይኖርም!
“ልመናን እና ዕርዳታ ጠባቂነትን እንደ ነውር የሚጸየፍ ማህበረሰብ በመገንባት በሥራ ምርታማነትን የሚያረጋግጥ ትውልድ፣ የሀገሩን ክብር የሚያስጠብቅ ዜጋ ለማፍራት የጀመርነውን ሁሉ አቀፍ ጉዞ መላው ሕዝባችን በቁጭት በመነሳት በሙሉ አቅሙ ሊደግፍ እና ሊያግዝ ይገባል። ድሆች ነን፣ ያለ ድጎማና እርዳታ መለወጥና መበልፀግ አንችልም…
“ልመናን እና ዕርዳታ ጠባቂነትን እንደ ነውር የሚጸየፍ ማህበረሰብ በመገንባት በሥራ ምርታማነትን የሚያረጋግጥ ትውልድ፣ የሀገሩን ክብር የሚያስጠብቅ ዜጋ ለማፍራት የጀመርነውን ሁሉ አቀፍ ጉዞ መላው ሕዝባችን በቁጭት በመነሳት በሙሉ አቅሙ ሊደግፍ እና ሊያግዝ ይገባል። ድሆች ነን፣ ያለ ድጎማና እርዳታ መለወጥና መበልፀግ አንችልም…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ የስራ ጉብኝት በማድረግ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለዚሁ የስራ ጉብኝት ዳራማሎ ሲደርሱ በአካባቢው ህብረተሰብ እና በወረዳው አስተዳደር ደማቅ የሆነ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዳራማሎ ቆይታቸው በተለይ የሉና…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለደመራ እና መስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው፤ መስቀል የፍቅር ኃያልነት የተገለጠበት፤ የሰላምና የድኅነት አርማ በመሆኑ፤ በዓሉን የእምነቱ አስተምሮ በሚያዘው መሠረት ዕርቅና ይቅርታን በማውረድ…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ “የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች” በሚል መሪ ሃሳብ በመላ ሀገሪቱ በመከበር ላይ ያለውን የጳጉሜ 1 የመሻገር ቀን ተከትሎ፤ በጎፋ ዞን ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለይፋዊ የስራ ጉብኝቱ፤ ጎፋ ዞን…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን፤ ገዜ ጎፋ ወረዳ በከንቾ ሻቻ ጎዝድ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች፤ ቋሚ የመኖሪያ ቤት ግንባታ በዛሬው የጳጉሜ 1 የመሻገር ቀን በዞኑ በቡርዳ ቀበሌ ተገኝተው በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ለአደጋው ተጎጂዎች የመኖሪያ…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የመካከለኛ ዘመን የጤና ልማትና ኢንቨስትመን ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 በጀት አመት መነሻ ዕቅድ ዙሪያ ከአስፈጻሚ እና የተለያዩ ባላድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በወላይታ ሶዶ ከተማ ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በ16ኛ መደበኛ ስብሰባው የክረምት ስራዎች አፈፃፀም ጨምሮ በተለያዩ ረቂቅ ደንቦች እና ሌሎች ተያያዥ የካቢኔ ውሳኔ የሚሹ…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኦሞ ዞን በዳሰነች ወረዳ ከኦሞ ወንዝ ሙላት ጋር ተያይዞ የተከሰተ የጎርፍ አደጋ በአካል ተገኝተው የተመለከቱ ሲሆን፤ በአደጋው ዙሪያ በኦሞራቴ ከተማ ከአካባቢው ህብረተሰብ ተወካዮች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይት መድረኩ የኦሞ…