
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አንደኛ አመት ታሪካዊ የምስረታ በዓል በወላይታ ሶዶ ከተማ በድምቀት ተከብሯል
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አንደኛ አመት ታሪካዊ የምስረታ ክብረ በዓል “ከነሐሴ እስከ ነሐሴ” በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በክልሉ ሕዝቦች ነፃ ፍላጎትና ይሁንታ ፍጹም ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ ህዝበ ውሳኔ ነሐሴ…