
19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር የሚያስችል በቂ ዝግጅት በመደረግ ላይ ይገኛል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን “ሀገራዊ መግባባት ለኀብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መልዕክት፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በአርባ ምንጭ ከተማ ህዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ም ይከበራል። ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ አዘጋጅነት በአርባ ምንጭ ከተማ በሚከበረው 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን…







