
የክልሉ መንግስት ለ1 ሺህ 455 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 455 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የክልሉ መንግስት የይቅርታ አዋጁን መስፈርት ላሟሉ 1 ሺህ 455 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቀዋል፡፡ ርዕሰ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 455 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የክልሉ መንግስት የይቅርታ አዋጁን መስፈርት ላሟሉ 1 ሺህ 455 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቀዋል፡፡ ርዕሰ…
በርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሀሳብ አመንጪነት እየተካሄደ የሚገኘው አንድ መፅሐፍ ለአንድ ተማሪ የመፅሀፍ የማሰባሰብና የመለገስ መርሃ ግብሩ በመካሄድ ላይ ነው ። በመርሃ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ለአንድ ወር በሚቆየዉ መፅሐፍ የማሰባሰብና የመለገስ ዘመቻ ላይ ሁሉም በንቃት በመሳተፍ በክልሉ በየደረጃዉ በሚገኙ…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተዘጋጀውን የፎቶ አዉደ ርዕይ ጎብኝተዋል። በአዉደ ርዕዩ ባለፉት ጊዜያት በፓርቲው መሪነት የተከናወኑ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሰዉ ተኮር ተግባራት ቀርበዋል።
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በአባላት ማጠቃለያ ኮንፍረንስ ላይ ከተናገሩት፡- ጥያቄዎቻችን ሊፈቱ የሚችሉት ጠንካራ ፓርቲና መንግስት ሲኖረን ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ የአባል ቁጥር፣ ጥራት እና ውጤታማነት የጠንካራ ፓርቲ መገለጫ እንደሆነ ጠቅሰው አባላት ፓርቲው ጠንክሮ ውጤት እንዲያመጣ ሊሰሩ እንደሚገባ አሳስበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው የሀገራዊ ለውጡ ሪፎርም ስራ ሲጀመር ይዞት የተነሳው እሳቤ ጠንካራ፣ ዘመኑን የዋጀ፣ ሀሳብ አፍላቂ…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከወጣቶች ጋር እያደረጉት ባለው ውይይት በልማት፣ መልካም አስተዳደር፣ ስራ እድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥዋል ርዕሰ መስተዳድሩ በምላሸቸው ሀገር አዲስ ለውጥ በጀመረች ወቅት ለውጡን ለማደናቀፍ በሚጥሩ አፍራሽ ኃይሎች እና የተለያዩ የተፈጥሮ ሰው ሰራሽ ፈተናዎቾ…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ከሰጡት ምላሽ አንኳር ነጥቦች፡- *የልማት ጉድለቶችን እንደየ አካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ በመለየት እና የክልሉን አቅም መሠረት በማድረግ ይሰራል ። *ክልሉ ያለውን ሀብት መለየት እና በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋል የክልሉ መንግስት ትኩረት መሆኑን…