
ትምህርት የሁሉም ዋነኛ ማህበራዊ ኃላፊነት በመሆኑ ለትምህርት ጥራት መጠበቅና ለዘርፉ ውጤታማነት የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅትና ርብርብ ያስፈልጋል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት “የላቀ ትጋት ለትምህርት ጥራትና ለሀገር ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ያዘጋጀው የትምህርት ጉባኤ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድሩ እንደ ክልልም ሆነ እንደ ሀገር ያቀድነውን ብልፅግና ለማረጋገጥና የበለፀገ…







