
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ ከአማካሪዎቻቸው ጋር የሥራ ስምሪትን በተመለከተ ውይይት አካሄዱ
(ዎላይታ ሶዶ ፦ መስከረም 22/2016 ዓ/ም) ትልቅ እድል አግኝቶናል፡፡ ይህ ታላቅ ህዝብ አደራም ጥሎብናል ፡፡ በመሆኑም በሚፈለገው መጠን ከሰራን ዕድሉ የታሪክ ተወዳሽ የሚያደርገን ሲሆን በተቃራኒው በአግባቡ ካልተጠቀምን የታሪክ ተወቃሽ መሆናችን የማይቀር ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ነገር ግን ምቾታችንን ጥለን፤ ያለንን…