ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተዘጋጀውን የፎቶ አዉደ ርዕይ ጎብኝተዋል።
በአዉደ ርዕዩ ባለፉት ጊዜያት በፓርቲው መሪነት የተከናወኑ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሰዉ ተኮር ተግባራት ቀርበዋል።