ርዕሰ መስትዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን ክልላዊ የአርንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር አስጀመሩ
ርዕሰ መስትዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳና የ ‘መጠላ ሂምበቾ’ ቀበሌ “የምትተክል ሀገር፤ የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል ክልላዊ የአርንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ችግኝ በመትከል አስጀምረዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለዘንድሮ ክረምት የአርንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የቅድመ ተከላ ዝግጅቶች ቀደም ብለው…