Category Publications

Publications

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርባ ምንጭ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ፤ ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት እና ሌሎች የግብርና የልማት ስራዎችን ጎበኙ      

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሕዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ ለሚከበረው 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለክብረ በዓሉ አርባምንጭ አለም አቀፍ አይሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ደማቅ…

‘ኢትዮጵያዊነት’ በኅብረብሔራዊቷ ደቡብ ኢትዮጵያ ይበልጥ ደምቆ ሊከበር ቀናት ቀርተዋል!

ከአመት በፊት ጅግጅጋ ላይ ቀዳሚ የብዝኃ ህዝቦች የጋራ ቤት በሆነችው ኅብራዊቷ ክልላችን ሊከበር፤ ቀነ ቀጠሮ የተያዘለት 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እነሆ ጊዜው ደርሶ በውቢቷ አርባ ምንጭ በልዩ ድምቀት ሊከበር ከጫፍ ደርሷል፡፡ “ሀገራዊ መግባባት ለኀብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል…

“መጪው ጊዜ በተገኙ ስኬቶች መኩራራት የሚፈጠርበት ሳይሆን ከሀሳብ ልዕልና ወደ ሁለንተናዊ ብልጽግና ለመሸጋገር ለቀጣይ ጉዞ ስንቅ የሚሆኑ አቅሞች ላይ በትኩረት የሚሰራበት መሆን ይኖርበታል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ”የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተከብሯል፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤ ከገጠመን የከፋ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካ እና ማህበራዊ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና ሀገራዊ ኩነቶች!  

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በክልሉ ሕዝቦች ነፃ ፍላጎትና ይሁንታ ከተመሠረተ የአንድ ዓመት ዕድሜ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የክልሉ የአንድ ዓመት ጉዞ ለፈተናዎች ያልተበገረ ብቻ ሳይሆን በበርካታ ስኬቶች የታጀበ ነው፡፡     ብዝኅነትና ህብረ-ብሔራዊነት መለያው የሆነው ክልሉ፤ የክልሉን ህዝቦች አብሮ የመልማት የጋራ ህልም ዕውን ማድረግ በሚያስችል…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል – ተረጂነትን ታሪክ በማድረግ ጉዞ ላይ!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተረጂነት እሳቤ የተላቀቀ ማህበረሰብ በመገንባት እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናንና ብልፅግናን በማረጋገጥ የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ለመጎናፀፍ ለተያዘው ሀገራዊ ግብ ስኬት ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት በመስራት ላይ ይገኛል፡፡   የክልሉ መንግስት ለግብርናው ልማት ዘርፉ በሰጠው ልዩ ትኩረት፤ በ2015/16 የምርት ዘመን…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ የተገነባ የሳሙና እና የቅባት ፋብሪካ መርቀው በመክፈት በይፋ ሥራ አስጀምረዋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን፤ ቦዲቲ ከተማ በማኑፋክቼሪንግ የኢንቨስትመንት ዘርፍ በተሰማራ የግል ባለሀብት የተገነባ “ኤ ኤንድ ቲ” የሳሙና እና ቅባት ማምረቻ ፋብሪካን መርቀው በመክፈት በይፋ ሥራ  አስጀምረዋል።   ፋብሪካው በወጣት ባለሀብት አቶ አብርሃም ፋንታ እና ባለቤቱ…