ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶች ሰጡ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፤ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹሙቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡-

  1. ወ/ሮ እታገኝ ወ/ማሪያም በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የፊስካል ፖሊሲ፣ ል/ትብብርና ሲ/ብ ዘርፍ ኃላፊ 
  2. አቶ ታምራት በለጠ በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የመንግሥት ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
  3. አቶ ማሬ ዓለማየሁ በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የመንግሥት ግዥ/ንብ/ማስወገድ አገል/ት ዘርፍ ኃላፊ
  4. አቶ አማኑኤል አብደላ በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
  5. አቶ ብርሀኑ ጅፋሬ በክልሉ ፀጥታና ሰላም ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የፀጥታ መረጃ እና የግጭት መከላከልና አፈታት ዘርፍ ኃላፊ
  6. አቶ መንግስቱ ማጃ በክልሉ ፀጥታና ሰላም ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የሰላም እሴት ግንባታና ብዝሃነት ዘርፍ ኃላፊ
  7. አቶ አርኮ ደምሴ በክልሉ የፕላን ም/ቢሮ ኃላፊና የማይክሮ ፕላን ትንተና፣ክትትልና ግምገማ ዘርፍ ኃላፊ
  8. አቶ ሀልጌዮ ጂሎ በክልሉ የፕላን ም/ቢሮ ኃላፊና የስታስቲክስ፣የሥነ-ሕዝብ ጉዳዮችና የጂኦ ስፓሻል ዘርፍ ኃላፊ
  9. አቶ ነቢዩ ቤዛ በክልሉ ሲቭል ሰርቪስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነርና የሰው ኃብት ልማትና ስራ አመራር ዘርፍ ኃላፊ
  10. አቶ ዘርሁን ማሞ በክልሉ ሲቭል ሰርቪስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነርና የተቋማዊ ለውጥና አቅ/ ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ
  11. ዶ/ር ተሻለ ተገኔ በክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ም/ሀላፊና የመረጃ አቅርቦት፣ ኮሚኒኬሽንና ሚዲያ ልማት ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ
  12. አቶ ምህረቱ አሰፋ በክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር
  13. አቶ ማሄ ቦዳ በቢሮ ሀላፊ ማእረግ የአርባምንጭ ክላስቴር የክላስተር ማስተባበሪያ አማካሪ ጽ/ቤት ሀላፊ
  14. አቶ አወኔ ታደሰ በምክትል ቢሮ ሀላፊ ማእረግ የምክትል ፕሬዚዳንቱ የቢሮ ረዳት እና የፕሮቶኮል ዘርፍ ኃላፊ
  15.  አቶ ዘዉዱ ሳሙኤል በክልሉ ሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ኃላፊ
  16. አቶ ዳዊት ፋንታዬ በክልሉ ሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ኃላፊ
  17. አቶ አብዮት ሸጋ በክልሉ ሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ
  18. አቶ ሳሙኤል ገለቦ በክልሉ ሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
  19. አቶ ፀጋዬ ተ/ማሪያም በክልሉ ሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቴር
  20. አቶ ተስፋሁን ታዲዮስ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ
  21. ኢ/ር ዳግማዊ አየለ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና መሠረተ ልማትና አሰተዳደር ዘርፍ ኃላፊ
  22. ኢ/ር ብርሀኑ ጥላሁን በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ቤቶች ልማት፣ ሕንፃ ግንባታና አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ፤
  23. ኢ/ር ፍረው ፍሻሌ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የከተሞች ፕላንና አከታተም ዘርፍ ኃላፊ፤
  24. አቶ ኦሞ ሹሊ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
  25. ዶ/ር ጌትነት በጋሻው በክልሉ ገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የታክስ ሥርዓት ዘርፍ ኃላፊ፤
  26. ወ/ሮ ልሳኔወርቅ ካሳዬ በክልሉ ገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ኃላፊ
  27. ዶ/ር ቱርቃቶ ቱርቶ በክልሉ ገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ተቋማዊ አቅም የማጎልበት ዘርፍ ኃላፊ፤
  28. ዶ/ር ህብረት አታራ በክልሉ ንግድና ኢንዳስትሪ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የንግድና ገበያ ልማት ዘርፍ ኃላፊ
  29. አቶ  አጥናፉ ዲዶ በክልሉ ንግድና ኢንዳስትሪ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
  30. ዶ/ር ዳንኤል ዳሌ በክልሉ መሬት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመሬት ልማትና ካዳስተር ዘርፍ ኃላፊ፤
  31. ዶ/ር ዩሴፍ ማሩ በክልሉ መሬት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመሬት አጠቃቀምና ጂኦ ስፓሻል ዘርፍ ኃላፊ፤
  32. ወ/ሮ የምስራች ገመዳ በክልሉ መሬት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመሬት ይዞታ አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ፤
  33. ዶ/ር ፍሬው ሞገስ በክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የእርሻ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
  34. ዶ/ር አባይነህ ኬዳ በክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት  ዘርፍ ኃላፊ፤
  35. አቶ አድማሱ አወቄ በክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
  36. አቶ ኩሴ ቢሴ በክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የግብርና ኢንቨስትመንት ግብዓት ዘርፍ ኃላፊ፤
  37. አቶ ዮሀንስ ቱሬ በክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
  38. ወ/ሮ ወይንቱ ደገላ በክልሉ ግብርና ቢሮ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማእረግ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቴር፤
  39. ኢ/ር ተመስገን ጥላሁን በክልሉ ዉሃና ኢነሪጂ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ዘርፍ ኃላፊ፤
  40. ኢ/ር ሀዲስ ዘካሪያስ በክልሉ ዉሃና ኢነሪጂ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የውሃ ሀብት ጥናትና ዲዛይን አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ፤
  41. አቶ ኤርሚስ ወሰኔ በክልሉ ዉሃና ኢነሪጂ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ኢነርጂ ልማት ዘርፍ ኃላኃ፤
  42. አቶ ብርሀኑ ደያሶ በክልሉ ዉሃና ኢነሪጂ  ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
  43. ዶ/ር ብርሃኑ ጌቦ በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ፤
  44. ዶ/ር አዲሱ አየለ በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የህብረተሰብ መንገድ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
  45. አቶ ነፃነት አካለወልድ በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
  46. አቶ ጤናዉ ጨርቆስ በክልሉ ፍትህ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የወንጀልና ፍትሐብሔር ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ፤
  47. አቶ ካሳሁን ፍልፍሉ በክልሉ ፍትህ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የሕግ ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ፤
  48. ወ/ሮ መስከረም ደገፋ በክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የሴቶችና ህፃናትና ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ፤
  49. ወ/ሮ ቱፋኔ ቱራ በክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ፤
  50. አቶ ተካልኝ ጌታሁን በክልሉ ቱርዝም ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመዳረሻና የቱሪዝም መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዘርፍ ኃላፊ፤
  51. አቶ ታረቀኝ ሀብቴ በክልሉ ቱርዝም ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የፓርኮች ልማትና የዱር እንስሳት ጥበቃና አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ፤
  52. አቶ ተመስገን ጌታቸው በክልሉ ቱርዝም ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ግብይት ዘርፍ ኃላፊ፤
  53. አቶ ገዳሙ ሻምበል በክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የኢኖቬሽንና ምርምር ዘርፍ ኃላፊ ፤
  54. አቶ ዘላለም ጳዉሎስ በክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የኢንፎር/ኮሙ/ቴክኖ/ዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ኃላፊ፤
  55. አቶ ኢሳያስ እንድሪያስ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ኃላፊ፤
  56. ዶ/ር ታምራት ይገዙ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመምህራንና ትምህርት አመራር ዘርፍ ኃላፊ፤
  57. አቶ እንዳሻው ከማይ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
  58. አቶ ናፍቆት ብርሀኑ በክልሉ ጤና ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የጤና ፕሮ/ ዘርፈ ብዙ/ጉ/ኤች አይ ቪኤ መከ/መቆ/ያዘርፍ ኃላፊ፤
  59. አቶ መና መኩሪያ በክልሉ ጤና ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ ኃላፊ፤
  60. አቶ ግዛቴ ግጄ በክልሉ ጤና ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
  61. አቶ ኢሳያስ ቢፊቱ በክልሉ መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና መስኖ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
  62. አቶ ደሞ በዛብህ በክልሉ መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና ቆላማ አካባቢ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
  63. አቶ ታደሰ ጎልጳክ በክልሉ መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
  64. አቶ ታሪኩ ኦይቻ በክልሉ ባህልና ስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የባህል ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
  65. አቶ ማርቆስ ማቴዎስ በክልሉ ባህልና ስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የስፖርት ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
  66. አቶ ኢዮብ ዋቴ በክልሉ ኦዲት መ/ቤት ዋና ኦዲተር፤
  67. አቶ አባይነህ አቹላ በክልሉ ኦዲት መ/ቤት ም/ ዋና ኦዲተር፤
  68. አቶ አለማየሁ ባውዲ በክልሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር፤
  69. አቶ ዳኜ ሂዶ በክልሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ም/ ኮሚሽነር፤
  70. አቶ አማሩ ሀቱዬ በክልሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ምክትል ኮሚሽነር፤
  71. አቶ አድማሱ መንግስቱ በክልሉ የፍትህና ህግ ኢንስትቱት ዋና ዳይሬክቴር፤
  72. አቶ አማረ ቦሬ በክልሉ የፍትህና ህግ ኢንስትቱት ም/ ዋና ዳይሬክቴር፤
  73. አቶ ምናሴ ኤልያስ ኢ/ር ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
  74. አቶ ዘገዬ ጳውሎስ ኢ/ር ፓርኮች ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ሀብት ማኔጅመንት ም/ዋ/ስራ አስፈፃሚ፤
  75. ወ/ሮ ሄሌን ዮሀንስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ም/ዋ/ስራ አስፈፃሚ፤
  76. ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኦፕሬሽን ም/ዋ/ስራ አስፈፃሚ፤
  77. ኢ/ር ውባየሁ ትዛዙ ደቡብ ዲዛይን ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ፤
  78. አቶ አክሊሉ ነጋ ደቡብ ዲዛይን ድርጅት ም/ስራ አስኪያጂና ምህንድስና ዘርፍ፤
  79. አቶ ፍስሀየሱስ ካሳዬ ደቡብ ዲዛይን ድርጅት ም/ስራ አስኪያጂና ሀብት አስተዳደር ዘርፍ፤
  80. ኢ/ር አረጋ በደቻ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
  81. አቶ ዱባ ያራ ሳባሬ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ምክትል ስራ አስፈፃሚና ህንፃና መሰረተ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
  82. ኢ/ር አብዲሳ ኩፎ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ምክትል ስራ አስፈፃሚና ምህድስና ኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ፤
  83. አቶ ዮሀንስ በየነ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ምክትል ስራ አስፈፃሚና የተቋም ግንባታና ሀብት ፈጠራ ዘርፍ፤
  84. ዶ/ር አዲሱ ኢዮብ የዶሮ ኢንተርፕራይዝ ዋና ስራ አስኪያጅ፤
  85. አቶ ጢሞቴዮስ በቀለ የዶሮ ኢንተርፕራይዝ የሀብት አስተዳደርና ገበያ ልማት ዘርፍ ም/ ስራ አስኪያጅ፤
  86. አቶ አንደኛ ሽናሌ የዶሮ ኢንተርፕራይዝ የምርት ልማትና ግብአት አቅርቦት ም/ ስራ አስኪያጅ፤
  87. አቶ ደሳለኝ ተክሌ የደቡብ ውሀ ስራዎች ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
  88. አቶ በሀይሉ ብዙነህ የደቡብ ውሀ ስራዎች የግንባታ ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
  89. አቶ ምህረቱ ተረፌ የደቡብ ውሀ ስራዎች የምህንድስናና ኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
  90. አቶ ሰንታየሁ ስምኦን የደቡብ ውሀ ስራዎች የኮርፖሬት አቅርቦትና አገልግሎት ዘርፍ ም/ስራ አስፈፃሚ፤
  91. አቶ ብርሀኑ ግዛው የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ፤
  92. ወ/ሮ ገነት በለጠ የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ም/ ዋና ስራ አስኪያጅ፤
  93. አቶ በቀለ ሎኮርሜ የብሔረሰቦች ም/ቤት ፅ/ቤት ሃላፊ፤
  94. ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ተስፋዬ የብሔረሰቦች ም/ቤት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቴር፤
  95. ፕ/ር ታከሌ ታደሰ የአቅም ግንባታና ፖሊሲ ጥናት ኢን/ዋና ዳ/ር፤
  96. አቶ ገለቦ ጎልቶም የአቅም ግንባታ ዘርፍ ም/ዳይሬክተር፤
  97. አቶ እንዳሻው ሽብሩ የፖሊሲ ጥናት ዘርፍ ም/ዳይሬክተር፤
  98. አቶ አሰፋ ወዳጆ የፖሊሲ ጥናት ዘርፍ ም/ዳይሬክተር፤
  99. ወ/ሮ ፀሃይ ወራሳ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክቴር፤
  100. አቶ ሰብስቤ ቡናቤ የአካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን ዋና ዳይረክቴር፤
  101. አቶ ካሳሁን ወ/ጊዮርጊስ የማዕድን ባለሥልጣን ዋና ዳይረክተር ፤
  102. አቶ ታመኔ ታማርሶ የመንግሥት ግዥና ንብረት ቁጥጥር ባለሥልጣን ሀላፊ፤
  103. አቶ አበባየሁ ኤርምያስ የኢንስፔክሽንና የውስጥ ኦዲት አገልግሎት ሀላፊ፤
  104. አቶ ተስፋዬ ጎኣ የሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ፤
  105. አቶ ክፍሌ ዋና የወሳኝ ኩኔቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይረክቴር፤
  106. ኢ/ር ጌታቸው ወልደማሪያም የኮንስትራክሽን ሥራዎች ቀጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክቴር፤
  107. አቶ ወገነ ብዙነህ የአደጋ ስጋት ሥራ አመ/ ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ኮሚሽነር፤
  108. አቶ አማኑኤል ሳሙኤል የአደጋ መከላከልና መልሶ ማቋቋም ዘርፍ ኃላፊ፤
  109. ወ/ሮ ድንቅነሽ በራቆ የገጠር ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍትኔት ዘርፍ፤
  110. አቶ ሳሙኤል ፎላ የኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር፤
  111. ዶ/ር ተድላ ጌታሁን የኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ ም/ል ዋና ዳይሬክተር፤
  112. አቶ ኤርምያስ ጫካ ካሎ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ኃላፊ፤
  113. አቶ ጎበዜ ጎዳና የግ/ ግብ/ምር/ ግብይት ቁጥጥር ባለ ሥልጣን ኃላፊ፤
  114. ኢ/ር እድሬ እርኮ የመንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር፤
  115. አቶ ዘነበ ዛራ የመንገዶች ል/ጥገና ዘርፍ ም/ሥራ አስኪያጅ፤
  116. አቶ ኢልጎ እንጄ የአስተዳደርና ቁጥጥር ዘርፍ ም/ሥራ አስኪያጅ፤
  117. ወ/ሮ ምህረት በላይ የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስተ/ ፋይናንስ እና የሰው ሀብት ልማት ዘርፍ፤
  118. አቶ ኦላዶ ኦላ የወጣቶች ጉዳይና በጎ ፈ/አገልግሎት ኮሚሽን ኮሚሽነር፤
  119. አቶ ዮሴፍ ሶንቆ የምግብ ፣ መድሃኒት ጤናና ጤና ነክ ጉዳዮች ቁጥጥር ባለሥልጣን፤
  120. ዶ/ር በድሉ ቁጩ የህብረተሰብ ጤና ኢንሲቲትዩት  ዋና ዳይሬክተር ፤
  121. ዶ/ር ምንተስኖት መልካ የህብረተሰብ ጤና ኢንሲቲትዩት ም/ዳይሬክተር

በመሆን ተሾመዋል፡፡

Leave a Reply