የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ በጎፋ ተገኝተው በአደጋው የተጎዱ ወገኖችን በማፅናናት ፓርቲው ተጎጂዎችን ለማቋቋም ያደረገውን የ20 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አስረክበዋል

በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የፓርቲው ከፍተኛ የአመራሮች ልዑክ በጎፋ ዞን በደረሰው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን በማፅናናት የ20 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን…