‘ኢትዮጵያዊነት’ በኅብረብሔራዊቷ ደቡብ ኢትዮጵያ ይበልጥ ደምቆ ሊከበር ቀናት ቀርተዋል!

ከአመት በፊት ጅግጅጋ ላይ ቀዳሚ የብዝኃ ህዝቦች የጋራ ቤት በሆነችው ኅብራዊቷ ክልላችን ሊከበር፤ ቀነ ቀጠሮ የተያዘለት 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እነሆ ጊዜው ደርሶ በውቢቷ አርባ ምንጭ በልዩ ድምቀት ሊከበር ከጫፍ ደርሷል፡፡ “ሀገራዊ መግባባት ለኀብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል…









