“ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ጤናን የሁሉም ማህበራዊ ኃላፊነት በማድረግ በልዩ ትኩረት ሊሰራ ይገባል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የመካከለኛ ዘመን የጤና ልማትና ኢንቨስትመን ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 በጀት አመት መነሻ ዕቅድ ዙሪያ ከአስፈጻሚ እና የተለያዩ ባላድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሂዷል፡፡…