Eden Nigussie

Eden Nigussie

ክልላዊ የሀብት አስተዳደር እና የገቢ አሰባሰብ ስራዎች ልዩ የንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ ተካሄደ

“ፀጋዎቻችንን አሟጠን በመሰብሰብ አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም እንፈጥራለን፣ የክልላችንን ብልፅግና እናረጋግጣለን” በሚል መሪ ሃሳብ ክልላዊ የ2016 በጀት ዓመት የሀብት አስተዳደርና የገቢ አሰባሰብ ስራዎች ልዩ የንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መድረኩ የገቢ አሰባሰብ አቅማችን ያለበትን ደረጃ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ክልላዊ የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በአርባምንጭ ከተማ አስጀመሩ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል በክልሉ አርባ ምንጭ ማዕከል የክረምት በጎ ፍቃድ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል። ክልላዊ የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብሩን በአርባ ምንጭ ከተማ በተለምዶ 03 ቀበሌ በመገኘት ያስጀመሩት ርዕሰ መስተዳድሩ እርስ በርስ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ በአርባ ምንጭ ከተማ እያስገነባ የሚገኘውን የአረጋዊያን ማዕከል ጎበኙ

ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ ወቅት በጎ ማሰብና በጎ መስራት ለራስ መሆኑን ገልጸው ሁሉም ሰው አቅሙ በፈቀደ መጠን በበጎ ተግባራት ላይ በመሳተፍ የተሻለ ማህበረሰብን ለመገንባት የድርሻውን ላበረክት እንደሚገባ ተናግረዋል። በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ይህን በመሰለ የማህበራዊ ቀውስን ለመቀነስ የሚረዳ ታላቅ ተግባር ላይ ሀብታቸውን፤…