“የክልሉ መንግስት ለኦቶና ሆስፒታል መልሶ ግንባታ የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ያደርጋል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በኦቶና ሆስፒታል ተገኝተው በሆስፒታሉ ተከሰቶ የነበረው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ያደረሰውን ጉዳት ተመልክተዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚገኘው አንጋፋው የኦቶና (በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል) ሐምሌ 19 ቀን 2017 ዓ/ም የተከሰተ ድንገተኛ የእሳት አደጋ…









