የክልሉ መንግስት የጤና መሠረተ ልማቶችን በማስፋፋት የህብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ በማድረግ ላይ ባለው ጥረት ተጨባጭ ለውጥ በመምጣት ላይ ይገኛል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

የኢፌድሪ የጤና ሚንስቴር “የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ እምርታ ለተፋጠነ የዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በአርባ ምንጭ ከተማ 26ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤውን አካሂዷል። ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ጉባኤውን በመክፈቻ ንግግር የከፈቱ ሲሆን፤ በንግግራቸው 26ኛውን የጤናው…