ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአርባ ምንጭ የነበራቸውን ቆይታ ተከትሎ መልዕክት አስተላልፈዋል

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤ በጉብኝታቸው በክልሉ በአርባ ምንጭ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ የአርባ ምንጭ ቆይታቸው በተለይ የሀገራዊው የ’ገበታ ለትውልድ’ አካል የሆነው የአርባ ምንጭ ኮንፍረንስ…









