ለ19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመጡ የብሔ/ብ/ሕ ልዑካን ቡድኖች አርባ ምንጭ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

ከመላው ኢትዮጵያ ለ19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ የመጡ የብሔ/ብ/ሕ ልዑካን ቡድኖች አርባ ምንጭ ከተማ ሲደርሱ እጅግ ደማቅ የሆነ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ልዕካን ቡድኖቹ በሰላም አርባ ምንጭ ከተማ የደረሱ ሲሆን፤ በአቀባበል መርሃ ግብሩ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣…









