በክልሉ ምረታማነትን በማሳደግ ከተረጂነት ለመላቀቅ በትኩረት በመሰራት ላይ ይገኛል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ተዘዋውረው የግብርና ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ጉብኝቱ በክልሉ ምርታማነትን በማሳደግ ከተረጂነት ለመላቀቅ በመከናወን ላይ ያሉ የግብርና ልማት ስራዎችን በተጨባጭ በመመልከት ጉድለቶችን ለመሙላት ዓላማ ያደረገ ነው። ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ፤…









