ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ ባደረጉት የልማት ስራዎች ጉብኝት የኢትዮ-ቺክን የለማ እንቁላል ማምረቻ ማዕከልን ጎበኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ዋና ዓላማ በክልሉ በግል ባለሀብቱ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን በመመልከት ተቀናጅቶ መስራት የሚቻልበትን አግባብ ለማመቻቸት መሆኑም ተገልጿል፡፡ ኢትዮ-ቺክን የግል ኩባንያ በዓመት ከ70…
	








