ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የሐምሌ 24/2017 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ተከላን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት፦

“በመትከል ማንሰራራት” በነገው የሐምሌ 24/2017 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ተከላ ሌላ ታሪክ እናስመዘግባለን። ባለፈዉ ዓመት በ6ኛው የሀገራዊው የአንድ ጀንበር ተከላ በክልላችን 55 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል አቅደን ተፈጥሮን ለመንከባከብ በማይሰንፈው ህዝባችን የነቃ ተሳትፎ ከዕቅድ በላይ 64 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል አዲስ…