ሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ህዝቦች በአብሮነት ለመኖር የመሰረቱት አሰባሳቢና አቃፊ ሥርዓት ነው -አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

ሕብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝም ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በአብሮነት ለመኖር የመሰረቱት አሰባሳቢና አቃፊ ሥርዓት መሆኑን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ በአርባ ምንጭ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።…